ምንጩን ተመልከት
ከIDNwiki
ለ«
ዋና ገጽ
»
ዘልለው ለመሐድ፦
የማውጫ ቁልፎች
,
ፍለጋ
ይኸው ገጽ እንዳይታረም ተጠብቋል።
የዚህን ገጽ ምንጭ ማየትና መቅዳት ይችላሉ።
<span class="plainlinks">'''''[http://idn.icann.org/fonts Can't see the font?]''''' == እንኳን ደህና መጡ ወደ አማርኛ ዶሜን ኔም ግምገማ == እንኳን ደህና መጡ ወደ አማርኛ አይዲኤንዊኪ IDNwiki አዲሱን ልሳነ ብዙ የኢተርኔት ስም (አይዲኤን)። የአይዲኤን ሙከራው በICANN IDNwiki በ እንግሊዝኛው ድረ ገጽ የተዘረዘሩትን 11 ቋንቋዎች ምሳሌ.ሙከራ በሚለው ሰም ላይ የተመሰረቱ ናቸው ። እዚህ ድረ ግጽ ላይ የኢንተርኔት ማሰሻ ወስጥ የአማርኛ አድረሻ በማስገባት ወይም የአይዲኤን ሊንክ ላ በመጫን ለመድረስ ይችላሉ ። እንኳን ደስ አልዎት እዚህ የአማርኛው ገጽ በመድረስዎ ። ይህ ድረ ገጽ የተመሰረተው በተመርጡ ቋንቋዎች ምሳሌ.ሙከራ ለመሞከር ነው ። የአማርኛው በአራተኛው ደረጃ ላይ ይገኛል ። የ አይዲኤን ዊኪ መልኩ ግን ከሌሎች ቋንቋ ጋር ፍጹም አንዳይነት ነው ። በግራ በኩል የሞገኙት ጽሁፎች እንዲሁም የሌላ ቋንቋ ድረ ግጻች በአማርኛው አይዲኤን አስራር እንዲሞክሩት ይረዳዮት ዘንድ ቀርቧል ። ይህን ደር ገጽ የማየት እንዲሁም ተሳትፎ ለምድረግ የኢንተርኔት ማሰሻዎ አይዲኤን በተሟላ መልኩ ማስተናገድ የለበትም ። ለምሳሌ የሰራ አካባቢዎ ላይ እንደሚሰራ ለመሞከር ከዚህ በታች የተመለከተወን ሊንክ መጫን እዚሁ ገጽ ላይ እንደሚመለሱ ማየት ይችላሉ ። ይህ ሊንክ ወደ እዚሁ ገጽ የሚያመጣዎት የኢንተርኔት ማሰሻዎ ሙሉ ለሙሉ አይዲኤን የሚያስተናግድ ከሆነ ነው ። {| class="wikitable" style="margin: 1em auto 1em auto" class="plainlinks" !width="190" align="left" | |- | [http://xn--1xd0bwwra.idn.icann.org/ http://አማርኛ.idn.icann.org] |- |} ጠቃሚ መረጃዎች ሰለ እዚህ የሙከራ ፕሮግራም በአማርኛ ለጊዜው የሉም ። የ እንግሊዝኛው ድረ ገጽ ላይ አስፈላጊውን መርጃ ያገኛሉ ። የኢንተርኔት ማስሻውን ለአይዲኤን ኮንፊገር ለማድረግ በ http://idn.icann.org/IDN-aware_software በተጨማሪም ይህ ገጽ በ ላቲን ብቻ ስም ለማግኘት <span class="plainlinks">http://am.idn.icann.org/</span> መጣቀም ይቻላል ። ይህ የላትን ብቻ አጠቃቀም አማርኛ ቋንቋ ለማይናገሩ እንዲሁም አይዲኤን ለማያስተናግዱ ሶፍትዌሮች ያገለግላል። የበለጥ ለመረዳት በ http://idn.icann.org/IDN_basics ይመልከቱ ። == የእርሶ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው == ኢዚህ ሙከራ ላይ እንዲሳተፉ እናበራታታዎታለን ። የ <span class="plainlinks">http://አማርኛ.idn.icann.org</span> እንዲሁም የአማርኛ አይዲኤን ዊኪ ላይ የሚገኙት አገልግሎቶ በዝርዝር አሰራራቸውን በመገምገም እንዲሳተፉ እናበረታታተለን ። ለእያንዳንዱ ጽሁፍ የተለያዩ የውይይት ገጻች የገኛሉ ። አስተያያቶ ለወደፊት የአይዲኤን ፕላን እና ተገባራዊነት እስከ Top-Level domain ማስረከብ ድርስ ትልቅ አስዋጾ ያተበሪህታል ። == የሚሞከሩ ነጥቦች == እዚህ የሙከራ ግምገማ ላይ ለመሳተፍ በመጀመርያ ሊያደሩጉት የሚችሉት የእርሶ ኮምፒውተር ወይንም የስራ አካባቢዎ ላይ እንዴት እንደሚሰራ ማየት ነው ። <ul> <li> አይዲኤን ሊንክ በኢንተርኔት ማሰሻዎ ውሰጥ በመጫን ወይም ታይፕ በማድረግ ይሠራል ወይ ? <li> የኢንተርኔት ማሰሻዎ address እና status መስመር ላይ የአማርኛው አይዲኤን እንደሚጠብቁት ተመስሏል ወይ ? <li> የኢሜል ፕሮግራሞ የአማርኛ አይዲኤን አድራሻ በሚገባ እደሚተላለፍ የኢሜል ጉዳዩ እና መላእክት ወስጥ ታይፕ በማድረግ ወይም በመገልበጥ እና በመለጠፍ (ከዚያም በመላክ) የሰራል ወይ? <li> … <li> … </ul> ስለግምገማዎ ሀሳቦትን መዘርዘር አይርሱ! <ul> <li> እንደሚጠብቁት ነበሩ ወይ? <li> ያልፈትዋቸው ችግሮች ነበሩ ወይ? <li> የግምገማ መሳሪያዎች እንዴት መሻሻል ይችላሉ? </ul> == ተጨማሪ መረጃዎች == [http://cyberethiopia.com/home/content/view/23/ About Amharic, Africa's oldest alphabet] [http://www.icann.org/announcements/announcement-19mar08.htm Amharic speakers now have pages on Internationalized Domain Names evaluation site] - ICANN Press Release [http://www.icann.org/en/topics/idn/idn-glossary.htm Internationalized Domain Names Glossary] [http://am.wiktionary.org/wiki/computer_glossary Amharic Computer Glossary - Wikipedia] [http://www.aau.edu.et/ictglossary/index.php ICT Glossary - Addis Abeba University] [http://www.amharicdictionary.com/ የአማርኛ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት]
(ወደ
ዋና ገጽ
ለመመለስ)
ዕይታዎች
ገጽ
ውይይት
ምንጩን ተመልከት
ታሪክ
የኔ መሣርያዎች
38.107.191.112
ውይይት ለዚሁ ቁ. አድራሻ
መግቢያ
መቃኘት
ዋና ገጽ
IDNwiki English gateway
E-mail test
Basic concepts
Software
interaction
በቅርብ ጊዜ የተለወጡ
Contact
መመሪያ
evaluation
العربية
简体中文
繁體中文
Ελληνικά
हिन्दी
日本語
한국어
فارسی
Русский
தமிழ்
ייִדיש
additional
አማርኛ
বাংলা
עברית
ភាសាខ្មែរ
ไทย
اردو
ፈልግ
ትዕዛዝ ማስጫ
ወዲህ የሚያያዝ
የተዛመዱ ለውጦች
ልዩ ገጾች